heroaw.wordpress.com
ሶስቱ ግልፅ የእግዚአብሄር ፈቃዶች
ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና። 1ኛ ተሰሎንቄ 5፡16-18 እግዚአብሄር ለክብሩ ፈጥሮናል፡፡ እግዚአብሄር እኛን ከመፍጠሩ በፊት በምድር ላይ እንድናደርግለት የፈለገው ፈቃድ ነበረው፡፡ የራሳችንን ፍላጎት ሳይሆን ፈቃዱን በም…