መንግስትን ሊሰጣችሁ

kingdom-of-heaven-city-heavenly-city-mary-k-baxterአንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ሉቃስ 12፡32

በህይወት በጣም የምንጨነቅባቸውና ብዙውን ጊዜያችንን እንድናጠፋባቸው የምንፈተንባቸው ነገሮች የኛ ሃላፊነት ያልሆኑ እኛን የማይመለከተንና ጊዜያችንን በከንቱ የሚጨርሱ ለኛ የማይመጥኑ ነገሮች ናቸው፡፡

በተለይ መፅሃፍ ቅዱስ የኑሮ ሃሳብና የባለጥግነት ምኞት የእግዚአብሄር ቃል በውስጣችን ሙሉ ፍሬ እንዳያፈራ እንደሚያንቀው ይናገራል፡፡

የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት ማታለል የሌላውም ነገር ምኞት ገብተው ቃሉን ያንቃሉ፥ የማያፈራም ይሆናል። ማርቆስ 4፡19

እነዚህ ነገሮች እግዚአብሄር ለእኛ ካለው የእግዚአብሄር ልጅነት የነገስታት ቤተሰብ አባልነት ደረጃ አንፃር ሲተያዩ ምንም ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች እግዚአብሄር በህይወታችን ካየልን ደረጃና ግብ ጋር ሲነፃፀሩ ተራና ጥቃቅኖች ናቸው፡፡ እነዚህ ለእኛ ደረጃ የሚያስፈሩም ሆነ እዚህ ግቡ የሚባሉ አይደሉም፡፡

ደረጃችን የእግዚአብሄር መንግስት ተወካይነት ነው፡፡ ደረጃችን የእግዚአብሄርን መንግስት ጥቅም ማስከበር እንጂ ስለሚበላና ስለሚጠጣ መጨነቅ ለክብራችን አይመጥንም፡፡

ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ማቴዎስ 6፡33

ስለዚህ ነው አየሱስ እንዲህ ይላል፡፡

አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ሉቃስ 12፡32

ለተጨማሪ የአቢይ ፅሁፎች ይህንን ይጫኑ

Advertisements

About AbiyWakumaDinsa

Johannesburg, South Africa

Posted on June 4, 2016, in Uncategorized. Bookmark the permalink. 4 Comments.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: