መልካም አዲስ እድል

እግዚአብሄር አዲስ አመትን በመስጠት አዲስ እድልን ይሰጠናል፡፡ ነገር ግን ስንቶቻችን ነን በዚህ በአዲስ እድል ተጠቅመን ህይወታችንን የምንለውጠውና የእግዚአብሄርን ፈቃድ በሙላት በምድር ላይ የምንፈጽመው የሚለውን ጥያቄ መመለስ በጣመ አስፈላጊ ነው፡፡

እግዚአብሄር ጊዜን በቀን በወርና በአመታት ከፋፍሎ ሲሰጠን ስለህይትወታችን እንደ አዲስ እንድናስብና ያለፈው ህይወታችንን እንድንመዝን ለወደፊት ህይወታችን እግዚአብሄርን በሙላት ለማገልገል እንድንነሳ ነው፡፡

ብዙ ሰዎች ግን ስለ አዲስ አመት ይፈነጥዛሉ ደስ ይላቸዋል እነርሱ ማድረግ የሚገባቸውን ሃላፊነት ሳያደርጉ ለእግዚአብሄር ቃል ለመታዘዝ ሳይዘጋጁ ከአመቱ እንግዳ ነገር በመጠበቅ ብቻ እግዚአብሄር በአዲሱ አመት የሚሰጣቸውን እድል ሳይጠቀሙበት አመቱ ያልፋል፡፡

ከጥቂት አመታት በፊት 2004 ዓም ውስጥ ነበርን አዲሱን 2004 ዓም በጉጉት ጠብቀናል፡፡ ነገር ግን አመቱን እግዚአብሄርን አገለገልንበትም በራሳችን ነገር ተጠመድንም አሳለፍነውም 2005 አለፈ፡፡ ልክ 2005 ሊያልፍ ሲል ደግሞ አዲሱን 2006 ዓም በጉጉጉት ጠበቅን፡፡ ነገር ግን በ 2006 ዓም ውስጥ ህይወታችንን የሚለውጥ ምንም አይነት ምትሃት አልነበረም ፡፡ ቀኖቹ ያው ተመሳሳይ ሰኞ ማክሰኞ ሮብ ናቸው፡፡ እኛ ነን አዲሱን እድል ተጠቅመን ለህይወታችን መለወጥና ማደግ በትጋትና በታማኝነት መስራት ያለብን፡፡

 

ethiopian new yearethiopian new year

Advertisements

About AbiyWakumaDinsa

Johannesburg, South Africa

Posted on December 31, 2014, in Uncategorized. Bookmark the permalink. Leave a comment.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: